በርቀት ትምሀርት በማስትሬት ዲግሪ ደረጃ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
አዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች በርቀት ትምሀርት በማስትሬት ዲግሪ ደረጃ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
1ኛ. የሰው ሀብት አስተዳደር (Human Resources Management)
2ኛ. የገበያ አስተዳደር (Marketing Management)
3ኛ. ሎጅስቲክና የስኘላይ ቼይን ማኔጅመንት (Logistic & Supply
Chain Management)
4ኛ. በኘሮጀክት ማኔጅመንት ( project Managment) እና
5ኛ. በቢዝነስ አድሚንሰትሬሽን ( Business Administration)
የትምህርት መስኮች መማር የሚፈልጉ ሁሉ በአካል ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡
የምዝገባ ቦታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር ሲሆን የምዝገባ ቀን ከጥር 18 እስከ የካቲት 3 ቀን 2007 ዓ.ም. በሥራ ቀን ብቻ ይሆናል፡፡