Menu

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የበጀት ማዕከል እና ባለበጀት ኮሌጆችና ክፍሎች ለ2012 ዓ.ም የተመደበ ጠቅላላ በጀት እና የ2013 ሩብ ዓመት የበጀት አፈጻጸም ዝርዝር

በኢፌ.ዲ.ሪ ገንዘብ ሚኒስቴር የፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ስርዓት ትግበራ መመሪያ ቁጥር 51/2010 እና በዩኒቨርሲቲው የውስጥ መመሪያ መሠረት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የበጀት ማዕከል እና ባለበጀት ኮሌጆችና ክፍሎች ለ2012 ዓ.ም የተመደበ ጠቅላላ በጀት እና የ2013 ሩብ ዓመት የበጀት አፈጻጸም ዝርዝር በኮሌጆች የፋይናንስ ባለሙያዎች ተዘጋጀ መረጃ