Menu

Announcement for Summer in Service Trainees

በትምህርት ሚኒሰቴር ስፖንሰር ለተደረጋችሁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  የክረምት ተከታታይ ትምህርት ሠልጣኞች በሙሉ፤

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 18 እስከ መስከረም 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ባሉት ጊዚያቶች የክረምት ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም የሚያካሂድ መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ቀን በምትመደቡባቸው የዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች በመገኘት ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ የምትመደቡባቸውን ካምፓሶች፣ ምዝገባ እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን በተመለከተ በዩኒቨርሲቲው ድህረ-ግጽ ከአርብ መስከረም  14 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ቀናት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሰሰቢያ

ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ከሚመለከታቸው የትምህርት ቢሮዎች/ጽህፈት ቤቶች ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡

ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጡ ሠልጣኞችን አናስተናግድም፡፡

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ