Menu

Announcement for Summer in Service Training Program Trainees

ለ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የክረምት ተከታታይ ትምህርት ሠልጣኞች በሙሉ፤

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም. የክረምት ትምህርት ወራት  በርካታ የመደበኛ መርሀ-ግብር ተማሪዎችን በማስተማር ላይ የሚገኝ በመሆኑ በዚህ ጊዜ ለክረምት ትምህርት ተከታታይ ስልጠና መርሀ-ግብር ሠልጣኞች አገልግሎት የሚሰጡ የምኝታ እና የመመገቢያ ክፍሎች የሉትም፡፡ በመሆኑም ከትምህርት ሚኒሰቴር ጋር በመመካከር መፍትሄ አስኪገኝ ድረሰ በትግስት እንድትጠባበቁ  እንገልጻለን፡፡

 ከሠላምታ ጋር

 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ