Menu

Commercial Bank Of Ethiopia Account Number for Registration

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም ለድህረ ምረቃ ትምህርት

  1. በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ
  2. በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም
  3. ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በቀን /መደበኛ/ ፕሮግራም ከ2005 እስከ 2012 ዓ.ም ተምራችሁ ትምህርታችሁን ላጠናቀቃችሁ አካል ጉዳተኛና ሴት ተማሪዎች የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) አመልካቾች

በሚከተሉት የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ

  1. ባንክ ቁጥር 1000087392067 ለመመዝገቢያ ብር 200
  2. ባንክ ቁጥር 1000087393422 የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ ብር 600

ክፍያችሁን እንድታጠናቅቁና የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ወደ ፒዲኤፍ በመለወጥ በ portal.aau.edu.et የምዝገባ ፎርሙ ላይ እንድታያይዙ እንጠይቃለን፡፡

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር