Menu

Condolence

የሃዘን መግለጫ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የስነልሳን ትምህርት ክፍል ባልደረባ በነበሩት አቶ ጆን ኳንግ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለስራ ባልደረቦቹ መፅናናትን ይመኛል።

ፈጣሪ ነፍሱን ይማር!

የስነልሳን ትምህርት ክፍል