Menu

Condolences

 

 

የሀዘን መግለጫ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፕሬዝደንት ጽ/ቤት ዳይሬክተር የነበሩት ዶክተር ዮሴፍ መኮንን በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን የቀብራቸው ሥነ-ሥርዓት ነገ ጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጴጥሮስ ወጳውሎስ አጠገብ በሚገኘው የመካነ ኢየሱስ አማኞች ዘላቂ ማረፊያ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት እንደሚፈጸም እየገለጽን ዝርዝር አፈጻጸሙም እንደሚከተለው ነው፡፡

  • 4:30 አስከሬን ከሳር ቤት ይመጣል
  • 5:00 ሰዓት ላይ አስከሬኑ መካነ እየሱስ ቤተክርስቲያን ይደርሳል
  • 6:45 ላይ አስከሬኑ አምስተኛ በር ላይ ይደርስና የሽኝት መርሃ ግብር ይካሄዳል

የዶክተር ዮሴፍን ነፍስ ፈጣሪ በአጸደ ገነት እንዲያሳርፍ፤ መላ ቤተሰቦቻቸውን፣ የቅርብ ዘመዶቻቸውን እና የስራ ባልደረቦቻቸውን                        መጽናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ግንኙነት፣ ትብብርና ኮምዩኒኬሽን ጽ/ቤት