condolences
የሀዘን መግለጫ ፣
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ1/7/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በበረራ ላይ እያለ ባጋጠመው ድንገተኛ አደጋ የተሳፋሪዎች ህይወት በማለፉ እጅግ ጥልቅ የሆነ ሐዘን ተሰምቶናል፡፡
በመሆኑም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ህይወታቸውን ላጡ የሟች ቤተሰቦች ወዳጅ ዘመዶችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን ይመኛል፡፡