Notice of Training for Students in Third Year and Above
ለአአዩ የ3ተኛ አመት እና ከዛ በላይ ለሆኑ ተማሪዎች በሙሉ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ የማህበረሰብ ጤና ት/ክፍል ከቮዳን አፍሪካ ጋር በጋራ በመሆን DISH (Digital Innovation and Skills Hub) በኮምፒውተር ሳይንስ እና በህብረተሰብ ጤና ዘርፍ መሰረታዊ ስልጠናዎችን ለወጣቶች በኦንላይን /በኢንተርኔት በመስጠት የብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት የሚያገኙበትን መድረክ አዘጋጅቷል ስልጠናውን ለመውሰድ የምትፈልጉ ሁሉ እስከ መስከረም 20/2015 ድረስ ከዚህ በታች ባለው መተግበሪያ አማካኝነት እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን፡፡
https://forms.gle/JxhuXL5s6ub6rYrW8
AAU/SPH
Capacity Building and Mentorship project (CBMP)
Contact: 0911654092/0913848006