Short Term Training Announcement
የአጫጭር ስልጠናዎችና አገልግሎቶች ማስታወቂያ
- አማርኛ ለውጪ ዜጋ፣ ለጀማሪ፣ ለመካከለኛ እና ለከፍተኛ ደረጃ
- የግዕዝ ቋንቋ ስልጠና፣ ለጀማሪ፣ ለመካከለኛ እና በከፍተኛ ደረጃ
- በአማርኛ የዘገባ አጻጻፍና የቃለጉባዔ አያያዝ ስልጠና
- የአርትኦት ስራ (የተለያዩ የአማርኛ ጽሁፎችን፣ መጻህፍትን፣ የግጥም መድብሎችን
- የትርጉም ስራ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ፣ ከግዕዝ ወደ አማርኛ በመሳሰሉት ተግባሮች አገልግሎት የምንሰጥ መሆናችንን እያሳውቃለን፡፡
በ ስነሰብ፣ ቋንቋዎች ጥናት፣ ጋዜጠኝነትና ተግባቦት ኮሌጅ
የአማርኛ ቋንቋ፣ ስነፅሁፍና ፎክሎር ክፍለትምህርት
ስልክ የቢሮ፡- +251-111239702 (office)
ሞባይል:- +251-911687565
Department of Amharic Language, Literature & Folklore provide the following short term training and services.
- Amharic for foreigners: – (for Beginner, Intermediate and Advanced levels)
- Geez Language: – (for Beginner, Intermediate and Advanced levels)
- Short-term training on Report and Minutes writing in Amharic.
- Editing:- Amharic Books, Documents, Manuals, …
- Translation service:- Translate Books, Documents, Manuals,… from English into Amharic.
CHLSJC, Department of Amharic Language, Literature and Folklore
Tele +251-111239702 (office)
Mobile:- +251-911687565