ለማታ ትምህርት በዲፕሎማ የትምህርት ደረጃ ኖሯችሁ ላመለከታችሁ የመግቢያ ፈተናን ይመለከታል
ስማቹህ ከዚህ በታች የተዘረዘረው ተፈታኞች የስም ዝርዝራችሁ ላይ ባለው ፕሮግራም መሰረት ቅዳሜ ግንቦት 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠዋት ላይ የተመደባችሁ ከጠዋቱ በ1፡30 ሰዓት ላይ ከሰዓት የተመደባችሁ ከቀኑ በ7፡00 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ ግቢ የተመደባችሁ አምስት ኪሎ ያለው ግቢ ሲሆን፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ የተመደባችሁ ደግሞ በአምስተኛ በር በኩል ሰዓታችሁን ጠብቃችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን፤ መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ፤ እንዲሁም ስልክ መያዝ የተከለከለ ስለሆነ ስልክ ይዛችሁ እንዳትመጡ ስንል እናሳስባለን፡፡በተጨማሪም ፈተና ያመለጠው ተማሪ ድጋሚ ፈተና የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የተፈታኞች የስም ዝርዝር