በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተመደባቹ ሬዝደንት ሀኪሞች የGAT ፈተና ቀንን ስለማሳወቅ
ለ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተመደባቹ ሬዝደንት ሀኪሞች በሙሉ ትምህርት ከመጀመራችሁ በፊት GAT exam መውሰድ ይኖርባችኃል፡፡ ስለዚህም Feb 22, 8፡30 AM ፈተናውን እንድትወስዱ የተዘጋጀ ሲሆን አስቀድማችሁ የፈተናውን ክፍያ 600 ብር ከዚህ በታች በተቀመጠው የሂሳብ ቁጥር እንድትከፍሉ ስንል እናስታውቃለን፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አካውንት ቁጥር CBE 1000087392067
የፈተናው ቀን ሲመጡ ዋናውን ደረሰኝ ይዘው እንዲመጡ በቀጣይም የፈተናውን ቦታና ስማችሁን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡