Menu

To all Undergraduate Extension programs for the 2024/25 Academic Year Applicants

 

 

 

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛው የቅድመ-ምረቃ መርሃ- ግብር የመግቢያ ፈተና (UAT) አልፋችሁ ነገር ግን ቅበላ ላላገኛችሁ አመልካቾች በመሉ:-

UAT በድጋሚ መፈተን ሳያስፈልጋችሁ በዩኒቨርስቲው በማታው መርሃ-ግብር (Extension Program) አመልክታችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

አ.አ.ዩ ሬጅስትራር