To post Graduate program Applicants
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የማመልከቻ ጊዜን ይመለከታል ለ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች በፖርታል የማመልከቻ ጊዜ ለሐሙስ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን የዶክመንታችሁን Hard Copy በዛው ቀን ለሐሙስ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 6 ኪሎ በሚገኘዉ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 203 እንድታስገቡ እናሳዉቃለን፡፡
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር