Menu

Undergraduate Program Applicants Exam Place Change

የመፈተኛ ጣቢያዎች ማስተካከያ/ቅያሪን ይመለከታል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች የUAT ፈተና ለመፈተን የፈተና ቦታዎችን መምረጣችሁ ይታወቃል፡፡

ሆኖም በአንዳንድ አመልካቾች የፈተና ቦታ ይለወጥልን ጥያቄን ለማስተናገድ እንዲሁም ለአሰራር  ቅልጥፍና እንዲያመች በተወሰኑ ጣቢያዎች ብቻ ፈተናዉ እንዲከናወን ለማድረግ ወስኗል፡፡ በዚህም መሰረት አመልካቾች የመፈተኛ ቦታችሁን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ከሚገኙ ጣቢያዎች ብቻ በመምረጥ ማስተካከያ/ቅያሪ እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡

  Institution Name
1 Addis Ababa University
2 Addis Ababa University Bishoftu Campus
3 Adama Science and Technology University
4 Addis Ababa Science and Technology University
5 Bahir Dar University
6 Dire Dawa University
7 Ethiopian Civil Service University
8 Hawassa University
9 Jimma University
10 Kotebe Metropolitan University
11 Mekelle University
12 St Paul’s Millennium Medical College
13 Wollo University

አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር

Steps How To Change Exam Place