Amharic Published Books
በ አአዩፕሬስየታተሙየአማርኛመጻሕፍትዝርዝር
ተ.ቁ | ጸሐፊ | የታተመበትዓመተምህረት | የመጽሐፉርዕስ |
1 | ዶ/ር ጠና ደዎ | ፪ሺ፰ ዓ.ም | ‘የሰው ግብረገብና ሥነ-ምግባር የዘመናችን ቁልፍ ጉዳዮች’ |
2 | ዓለማየሁ አበበ ሸንቁጥ | ፪ሺ፰ ዓ.ም | የሸንቁጥ ልጆች “የፀረ ፋሽስት ኢጣልያን ተጋድሎ በመርሃቤቴ እና አካባቢው (1928 ዓ.ም.-1933 ዓ.ም.) |
3 | ጳውሎስ ካሱ | ፪ሺ፯ ዓ.ም | የኢትዮጵያ የምልክት ቋንቋ ማስተማርያ መምሪያ |
4 | ደጃዝማች፣ ዶ/ር ዘውዴ ገ/ሥላሴ | ፪ሺ፯ ዓ.ም | የኢትዮጵያና የኤርትራ ግጭት መንስኤ እና መፍትሔ |
5 | መርሴ ኅዘን ወልደቂርቆስ | ፪ሺ፯ ዓ.ም | የኢትዮጵያና የእንግሊዝ ሱማሌ ላንድ የወሰን መካለል ታሪክ |
6 | ተስፋዬ ዘርፉ | ፪ሺ፯ ዓ.ም | የሥደታችን ትውስታ |
7 | ብርሃኑ አስረስ | ፪ሺ፭ ዓ.ም | ማንይናገር የነበረ … የታህሳሱ ግርግር እና መዘዙ |
8 | ባህሩ ካሳሁን (ዶ/ር) ፣ ቃለ አብ ካሳሁንና መላኩ አይናለም | ፪ሺ፬ ዓ.ም | ለፊዚክስ ሂሳባዊ ዝግጅት |
9 | ዩሐንስ አድማሱ እንደጻፈው፣ ዶ/ር ዮናስ አድማሱ እንደአስናኘው | ፪ሺ፬ ዓ.ም | ቀኝጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ አጭር የህይወቱና የጽሁፍ ታሪክ 1929-1967 |
10 | አክሊሉ ደሳለኝ | ፪ሺ፬ ዓ.ም. | መዝገበ ቃላት እንግሊዝኛ- ትግርኛ፣ English- Tigrigna Dirctionary |
11 | ብርሃኑ አስረስ | 2005 ዓ.ም. | ማን ይናገር የነበረ …፤ የታኅሣሡ ግርግርና መዘዙ |
12 | ዮሐንስ አድማሱ | 2005 ዓ.ም. | ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ |
13 | ማንይንገረው ሸንቁጥ | 2004 ዓ.ም. | ባለአከርካሪዎች |
14 | አክሊሉ ደሳለኝ | 2004 ዓ.ም. | መዝገበ ቃላት እንግሊዝኛ- ትግርኛ |
15 | ባሕሩ ካሣሁን ቃለአብ ካሣሁን እና መላኩ ዓይናለም | 2004 ዓ.ም. | ለፊዚክስ ሂሳባዊ ዝግጅት |
16 | ጸጋዬ ገብረመድኅን | 2003 ዓ.ም. | ታሪካዊ ተዉኔቶች |
17 | አዶልፍ ፓርለሳክ (ተርጓሚ-ተጫነ ጆብሬ መኮንን) | 2003 ዓ.ም. | የሃበሻ ጀብዱ |
18 | አለቃ ተክለ-ኢየሱስ ዋቅጅራ (አዘጋጅ ግርማ ጌታሁን) | 2003 ዓ.ም. | የጎጃም ትዉልድ በሙሉ ከ አባይ እስከ አባይ |
19 | ሰለሞን ይርጋ (አዘጋጅና ተርጓሚ) | 2003 ዓ.ም. | ቻርልስ ዳርዊን ስለብቸኛ ዝርያዎች መንስኤ |
20 | መንግስቱ ለማ | 2003 ዓ.ም. | መጽሐፈ ትዝታ፤ ዘአለቃ ለማ ኃይሉ ወልደታሪክ |
21 | ነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ | 2003 ዓ.ም. | ነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ ሥራዎች |
22 | ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ | 2002 ዓ.ም. | የአክሊሉ ማስታወሻ |
23 | ጌታቸዉ ኃይሌ (ተርጓሚ) | 2002 ዓ.ም. | ደቂቀ እስጢፋኖስ፡ “በሕግአምላክ” |
24 | ሊቀጉባዔ ፈቃደ ሥላሴ ተፈራ | 2002 ዓ.ም. | ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት አዘገጃጀት |
25 | ልዑል ራስ እምሩ ኃይለሥላሴ | 2001 ዓ.ም. | ካየሁት ከማስታውሰዉ |
26 | ኃይሉ ወልደጊዮርጊስ | 2001 ዓ.ም. | ለዓባይውሃ ሙግት |
27 | ታደሰ ወልደጊዮርጊስ | 2001 ዓ.ም. | ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ማኅበራዊና ሥነልቦናዊ ትንተና |
28 | ቴዎድሮስ ገብሬ | 2001 ዓ.ም. | በይነ-ዲሲፕሊናዊ የሥነጽሑፍ ንባብ |
29 | አሌክሳንደር ቡላቶቪች (ተርጓሚ-አምባቸዉ ከበደ) | 2001 ዓ.ም. | ከዐፄምኒልክ ሠራዊትጋር |
30 | ጌትነት እንየው | 2000 ዓ.ም. | እቴጌ ጣይቱ |
31 | ገብረ ወልድ እንግዳወርቅ | 2000 ዓ.ም. | ማይጨው፡ የማይጨው ዘመቻና የጉዞዉ ታሪክ |
32 | ባሕሩ ዘውዴ | 2000 ዓ.ም. | የኢትዮጵያ ታሪክ፤ ከ1847 እስከ 1983 |
33 | ብላቴን ጌታኅሩይ ወልደሥላሴ | 2000 ዓ.ም. | ወዳጄ ልቤና ሌሎችም |
34 | ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም | 1999 ዓ.ም. | ኦቶባዮግራፊ ( የሕይወቴታሪክ) |
35 | ተፈራ ኃይለሥላሴ (አምባሳደር) | 1999 ዓ.ም. | ኢትዮጵያና ታላቋ ብሪታኒያ የዲፕሎማቲክ ታሪክከ፲፯፻፺፰– ፲፱፻፷፮ዓ.ም. |
36 | መርስዔኀዘን ወልደቂርቆስ | 1999 ዓ.ም. | የሐያኛው ክፍለዘመን መባቻ፤ የዘመን ታሪክ ትዝታዬ ካየሁትና ከሰማሁት 1896-1922 |
37 | አሌሳንድሮ ትሪዩልዚ እና ተሰማ ታዓ | 1996ዓ.ም. | የወለጋ የታሪክ ሰነዶች፡- ከ1880ዎቹ እስከ 1920ዎቹ (እ.ኢ.አ.) |
38 | ዶናልድ ሌቨን፣ ተርጓሚ- ሚሊዮን ነቅንቅ | 1993ዓ.ም. | ትልቋ ኢትዮጵያ የብዙ ነገዶች ማኅበረሰብ |
39 | አማኑኤል አብርሃም | 1992 ዓ.ም. | የሕይወቴ ትዝታ |
40 | ባሕሩ ዘውዴ | 1989 ዓ.ም. | የኢትዮጵያ ታሪክ ከ 1848 እስከ 1966 |