Amharic published Books
Background | English Published Books | Major tasks |Amharic published Books
Amharic published Books በ አአዩ ፕሬስ የታተሙ የአማርኛ መጻሕፍት ዝርዝር ብርሃኑ አስረስ (2005 ዓ.ም.)፡፡ ማን ይናገር የነበረ …፤ የታኅሣሡ ግርግርና መዘዙ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ዮሐንስ አድማሱ (2005 ዓ.ም.)፡፡ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ :: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ማንይንገረው ሸንቁጥ (2004 ዓ.ም.)፡፡ ባለአከርካሪዎች፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ አክሊሉ ደሳለኝ (2004 ዓ.ም.)፡፡ መዝገበ ቃላት እንግሊዝኛ-ትግርኛ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ባሕሩ ካሣሁን፣ ቃለአብ ካሣሁን እና መላኩ ዓይናለም (2004 ዓ.ም.)፡፡ ለፊዚክስ ሂሳባዊ ዝግጅት፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ጸጋዬ ገብረ መድኅን (2003 ዓ.ም.)፡፡ ታሪካዊ ተዉኔቶች፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ አዶልፍ ፓርለሳክ (ተርጓሚ-ተጫነ ጆብሬ መኮንን) (2003 ዓ.ም.)፡፡ የሃበሻ ጀብዱ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ አለቃ ተክለ-ኢየሱስ ዋቅጅራ(አዘጋጅ ግርማ ጌታሁን) (2003 ዓ.ም.)፡፡ የጎጃም ትዉልድ በሙሉ ከ አባይ እስከ አባይ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ሰለሞን ይርጋ (አዘጋጅና ተርጓሚ) (2003 ዓ.ም.)፡፡ ቻርልስ ዳርዊን ስለ ብቸኛ ዝርያዎች መንስኤ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ መንግስቱ ለማ (2003 ዓ.ም.)፡፡ መጽሐፈ ትዝታ፤ ዘአለቃለማኃይሉወልደ ታሪክ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ (2003 ዓ.ም.)፡፡ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ሥራዎች፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ (2002 ዓ.ም.)፡፡ የአክሊሉ ማስታወሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ጌታቸዉ ኃይሌ (ተርጓሚ) (2002 ዓ.ም.)፡፡ ደቂቀ እስጢፋኖስ፡ “በሕግ አምላክ” አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ሊቀ ጉባዔ ፈቃደ ሥላሴ ተፈራ (2002 ዓ.ም.)፡፡ ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት አዘገጃጀት፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ልዑል ራስ እምሩ ኃይለ ሥላሴ (2001 ዓ.ም.)፡፡ ካየሁት ከማስታውሰዉ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ (2001 ዓ.ም.)፡፡ ለዓባይ ውሃ ሙግት፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ታደሰ ወልደ ጊዮርጊስ (2001 ዓ.ም.)፡፡ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ማኅበራዊና ሥነ ልቦናዊ ትንተና፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ቴዎድሮስ ገብሬ (2001 ዓ.ም.)፡፡ በይነ-ዲሲፕሊናዊ የሥነ ጽሑፍ ንባብ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ አሌክሳንደር ቡላቶቪች (ተርጓሚ-አምባቸዉ ከበደ) (2001 ዓ.ም.)፡፡ ከዐፄ ምኒልክ ሠራዊት ጋር፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ጌትነት እንየው (2000 ዓ.ም.)፡፡ እቴጌ ጣይቱ ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ገብረወልድ እንግዳወርቅ (2000 ዓ.ም.)፡፡ ማይጨው፡ የማይጨው ዘመቻና የጉዞዉ ታሪክ፡፡አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ባሕሩ ዘውዴ (2000 ዓ.ም.)፡፡ የኢትዮጵያ ታሪክ፤ ከ1847 እስከ 1983፡፡አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ (2000 ዓ.ም.)፡፡ ወዳጄ ልቤና ሌሎችም፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (1999 ዓ.ም.)፡፡ ኦቶባዮግራፊ ( የሕይወቴ ታሪክ)፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ተፈራኃይለሥላሴ (አምባሳደር) (1999 ዓ.ም.)፡፡ ኢትዮጵያናታላቋብሪታኒያየዲፕሎማቲክታሪክከ፲፯፻፺፰- ፲፱፻፷፮ዓ.ም. ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ መርስዔኀዘንወልደቂርቆስ (1999 ዓ.ም.)፡፡ የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ፤ የዘመን ታሪክ ትዝታዬ ካየሁትና ከሰማሁት 1896-1922፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ አሌሳንድሮ ትሪዩልዚ እና ተሰማ ታዓ (1996ዓ.ም.)፡፡ የወለጋ የታሪክ ሰነዶች፡- ከ1880ዎቹ እስከ 1920ዎቹ (እ.ኢ.አ.)፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ዶናልድ ሌቨን፣ ተርጓሚ- ሚሊዮን ነቅንቅ (1993ዓ.ም.)፡፡ ትልቋ ኢትዮጵያ የብዙ ነገዶች ማኅበረሰብ ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ አማኑኤል አብርሃም (1992 ዓ.ም.)፡፡ የሕይወቴ ትዝታ፡፡አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡ ባሕሩ ዘውዴ (1989 ዓ.ም.)፡፡ የኢትዮጵያ ታሪክ ከ 1848 እስከ 1966 ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፡፡