Category Archives: Announcements

አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የእንጦጦ የሥነጥበባት ማዕከልን በይፋ ተረከበ

በጠ/ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የቅርብ ድጋፍና ክትትል በእንጦጦ ፓርክ ውስጥ  የተገነባው የሥነጥበባት ማዕከል በይፋ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ተረክቦ እንዲያስተዳድረው ተወሰነ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ይህንኑ በማስመልከት ባለፈው እሁድ ሐምሌ 18 ቀን 2013 ዓ.ም አንድ የምሥጋና ሥነሥርዓት አከናውኗል፡፡ አቶ አገኘሁ አዳነ በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነጥበብና ዲዛይን

Modernist Art in Ethiopia by ELIZABETH W. GIORGIS

Elizabeth W. Giorgis is Associate Professor at the College of Performing and Visual Art and at the Center of African Studies of Addis Ababa University. She is the former director of the Institute of Ethiopian Studies (IES) and the former