Menu

AAU Housing Competition

                       

 

ለአዲስ አባበ ዩኒቨርስቲ ለአካዳሚክ ሰራተኞች በሙሉ

ቤት ለመከራየት በቅያሬም ሆነ አዲስ አመልካቾች የሚከተሉትን ማስረጃዎች በማሟላት ከሚያዚያ 11 እስከ ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም ድረስ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት በማንዴላ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው በቤቶች አስተዳደር ቢሮ 310 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ለምዝገባ በምትመጡበት ወቅት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
  1. አሁን በሥራ ላይ ለመሆንዎ ከሰው ሀብት ዳሬክተር የተጻፈ ደብዳቤ
  2. የኃላፊነት ደረጃ የተሾሙበት ደብዳቤ
  3. የአገልግሎት ዘመን
  4. የጋብቻ ሁኔታ
  5. የቤተሰብ መጠን

ማሳሳቢያ

  • በተራ ቁጥር 1፣ 2፣3፣4 እና 5 ላይ ለተገለጸው ማስረጃ ማያያዝ ያስፈልጋል፣ማስረጃ ያላያያዘ መመዝገብም ሆነ መወዳደር አይችልም፡፡
  • ማናኛውም ተወዳዳሪ መምረጥ ያለበት አንድ ሳይት ብቻ መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ ምዝገባ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

                                         ቤቶቹ የሚገኙበት ሳይት

ተ.ቁ ቤቱ የሚገኝበት  ሳይት የመኝታ ቤት ብዛት የቤት ብዛት
1 ሰፈረ ሳላም እንግዳ ማረፊያ ባለ 3  መኝታ 19
2 ›› ባለ 2 መኝታ 1
3 ሳር ቤት አሮጌው ባለ 2 መኝታ 1
4 ጣና ባለ 2 መኝታ 1
5 ፒኮክ ባለ 2 መኝታ 1
6 ካሳንችስ ባለ 2 መኝታ 1
7 ቶታል 3ቁጥር ማዞሪያ ስትዲዮ 1

  ቤቶች አስተዳደ