Menu

Announcement for to Undergraduate Extension Programs (Diploma Holders)

 

 

በዲፕሎማ የደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ላላችሁ የማታ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የሚሠጠውን የመግቢያ ፈተና የማለፊያ ዉጤት ያስመዘገባችሁ አመልካቾች የማመልከቻ ሒደ

  1. የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲዉ ድረገጽ (https:\\portal.aau.edu.et) መሙላት
  2. ከማመልከቻ ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በቴሌ ብር ወይም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ CBE ብር በ242424 አጭር ኮድ ክፍያ መፈጸም
  3. ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ በፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን የወጪ መጋራት ካጠናቀቁበትን ሰነድ ጋር መላክ፤
  4. ማመልከቻዉን ካጠናቀቁ (Application complete) በኋላ የትምህርትማስረጃዎቹን ከማመልከቻ ቁጥርዎ (Application Number) ጋር በአካል ይዞ በመቅረብ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሬጅስትራር ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 ማስገባት ይኖርብዎታል፡፡

ማሳሰቢያ

የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) የሆነበት የትምህርት ፕሮግራም የማይከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 

የምዝገባ ቀን፡   ቅምት 27 እስከ ኅ 15 2016 ዓ.ም 

የምዝገባ ቦታ :    በሬጅስትራር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 203