Menu

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ከፍት የሥራ መደቦች ላይ በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ህግ መሰረት ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሰነዶች

  1. የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም አንድ ፎቶ ግራፍ
  2. የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  3. የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ/ዋናው ግቢ (የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ ቁጥር 1) ወይም

በድህረ ገፅ፡ www.aau.edu.et

ልዩ ጉዳዮች

  1. ፆታ አይለይም
  2. በተመረጡ የሥራ መደቦች ላይ ለተወዳዳሪዎች ፈተና ይሰጣል
  3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  4. የሥራ ቦታ አዲስ አበባ

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር፡ 011-122-59-55

 

ተ.ቁ. የሥራ መደብ ደረጃ ደመወዝ ተፈላጊ ችሎታ የሥራ ልምድ ብዛት
1 የአይቲ ኦዲት ቡድን መሪ ፕሣ 8 5081.00 ቢ.ኤስ. ሲ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ በ  በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ምህንድስና 7/9 1
2 ሲኒየር ፐርፎርማንስ ኦዲተር ፕሣ 7 4461.00 ኤም ኤ/ቢኤ አካውንቲንግ /ኢኮኖሚክስ/ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 6/8 1
3 ፐርፎርማንስ ኦዲተር ፕሣ 6 3909.00 ኤም ኤ/ቢኤ በአካውንቲንግ /ኢኮኖሚክስ /ማኔጅመንት/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 5/7 1
4 ኦዲተር ፕሣ 7 4461.00 ኤም ኤ/ቢኤ በአካውንቲንግ/ ኢኮኖሚክስ/ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 6/8 6
5 የንብረት ኦዲት አስተባባሪ ፕሣ 7 4461.00 ኤም ኤ/ቢኤ በአካውንቲንግ/ ኢኮኖሚክስ/ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር 6/8 4
6 ፋይናንሻል ኦዲተር ፕሣ 6 3909.00 ኤም ኤ/ቢኤ በአካውንቲንግ/ ኢኮኖሚክስ/ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 5/7 2
7 የንብረት ኦዲት ባለሙያ ፕሣ 4 3001.00 ኤም ኤ/ቢኤ በአካውንቲንግ/ ኢኮኖሚክስ/ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር 3/5 2
8 ረዳት የአይቲ ኦዲተር ፕሣ 2 2298.00 ቢ.ኤስ. ሲ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ በ  በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ምህንድስና 0/2 2
9 ረዳት የንብረት ኦዲተር ፕሣ 2 2298.00 ኤም ኤ/ቢኤ በአካውንቲንግ/ ኢኮኖሚክስ/ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 0/2 4
10 በጀት እና ፋይናንስ ቲም ሊደር ፕሣ 7 4461.00 ኤም ኤ/ቢኤ በአካውንቲንግ 6/8 2
11 ጋይዳንስ ኤክስፐርት I ፕሣ 4 3001.00 ኤም ኤ/ቢኤ/በሳይኮሎጂና ተዛማጅ የትምህርት መስክ 3/5 1
12 ሰርኩሌሽን  አሲስታንት II መፕ 7 1743.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ በላይብረሪ ሳይንስ/አይቲ 2/4 2
13 ኮምፒውተር ላብ አድሚኒስትሬተር መፕ 6 2298.00 ኮሌጅ/ቲቪቲ ዲፕሎማ በአይቲ እና ተመሳሳይ ትምህርት 0/2 3
14 አሲስታንት ፉድ ኳሊቲ ኢንስፔክተር III ፕሣ 3 2628.00 ኤም ኤ/ቢኤስሲ ምግብ ሳይንስ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች 2/4 1
15 ኤሌክትሪሺያን ጽሂ 7 1511.00 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 5 1
16 ፕሮክሪመንት እና ፕሮፐርቲ አድሚኒስትሬሽን ቲም ሊደር ፕሣ 7 4461.00 ኤም ኤ/ቢ.ኤ በግዥና አስተዳደር የትምህርት መስኮች 6/8 1
17 ረዳት ፕሮክሪመንት ኤክስፐርት II ፕሣ 2 2298.00 ኤም ኤ/ቢኤ በግዥና አስተዳደር የትምህርት መስኮች 0/2 1
18 ረዳት ፕሮክሪመንት ኤክስፐርት II ፐሣ 3 2628.00 ኤም ኤ/ቢኤ በግዥና አስተዳደር የትምህርት መስኮች 2/4 1
19 ፕሮክሪምነት ሴክሽን ሄድ ፕሣ 7 4461.00 ኤም ኤ/ቢኤ በግዥና አስተዳደር የትምህርት መስኮች 6/8 1
20 የሰው ሀብት አስተዳደር ከፍተኛ ኤክስፐርት ፕሣ 7 4461.00 ኤም.ኤ/ቢኤ በሰው ሀብት አስተዳደር ፤በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር 6/8 1
21 ኤክስኪዩቲቭ ሴክረታሪ I  ጽሂ-10 2298.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማናጅመንት 6/8 1
22 ሲኒየር ፕላንግ ኤክስፐረት II ፕሣ-8 5081.00 ኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ቢ.ኤስ. ሲ.ዲግሪ        በማኔጅመንት፣በትምህርት ዕቅድና አስተዳደርና በኢኮኖሚክስ 7/9 1
23 ሲኒየር ፕላንግ ኤክስፐረት III ፕሣ-6 3909.00 ኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ቢ.ኤስ. ሲ.ዲግሪ        በማኔጅመንት፣በትምህርት ዕቅድና አስተዳደርና በኢኮኖሚክስ 5/7 3
24 ሲኒየር በጀት ኤክስፐረት II ፕሣ-8 5081.00 ኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ቢ.ኤስ. ሲ.ዲግሪ        በማኔጅመንት፣በኢኮኖሚክስ፣በአካውንቲንግ 7/9 1
25 በጀትና ፋይናንስ ኬዝ ቡድን መሪ ፕሣ-6 3909.00 ኤምኤ/ ቢኤ በአካውንቲንግ/ማናጅመንት እና ኢኮኖሚክስ 5/7 1
26 የሂሳብ ሠራተኛ II ፕሣ-5 3425.00 ኤም ኤ/ቢኤ በአካውንቲንግ 4/6 1
27 ዶክመንቴሽን ክለርክ መፕ-10 2628.00 ቢ.ኤ/ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደርና በሰው ሀብት አስተዳደር 7/9 1
28 ኮምፒውተር ላብ አድሚንስትሬተር II መፕ-9 2298.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ በ አይቲ እና ኮምፒውተር ሳይንስ 6/8 3
29 ክለርክ አርካይቪስት ጽሂ-9 2008.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት በአይቲ/ ኮምፒውተር ሳይንስ/በላይብረሪ ሳይንስ 4/10 1
30 ኮንሰርቫተር II መፕ-9 2298.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማወይም ሰርተፍኬት በላይብረሪ ሳይንስ/ ኮምፒውተር ሳይንስ 6/8 1
31 የውስጥ ዲዛይነር/አርክቴክት መፕ-10 2628.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ በአርክቴክቸር 7/9 1
32 ሪሲቪንግ እና ቴክኒካል አሲስታንት መፕ-9 2872.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ/10+2 በሪሌትድ ፊልድ 6/8 1
33 የወጪ መጋራት ባለሙያ I ፕሳ-4 3001.00 ኤም ኤ/ ቢኤ ዲግሪ በ አካውንቲግ፣ ቢዝነስ ኢዱኬሽን እና ተዛማጅ የት/ት መስኮች 3/5 1
34 የሒሳብ ሰራተኛ I ፕሳ-4 3001.00 ኤም ኤ/ ቢኤ ዲግሪ በ አካውንቲግ 3/5 2
35 ፐርሶኔል ክለርክ ጽሂ-9 2008.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ/10+2 በሰው ሀብት አስተዳደር፣ በማኔጅመንትእና በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት 4/6 3
36 ዲጅታል ላይብረሪ አሲስታንት መፕ-10 2628.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ በ ላይብረሪ ሳይንስ፣አይቲ እና ተመሳሳይ ትምህርት 7/9 2
37 ሲኒየር ሪሰርች ኮሚኒዩኬሽን እናዲሲሚኔሽን ኤክስፐርት ፕሳ-7 4461.00 ኤምኤ/ቢኤ በሪሰርችና ፐብሊኬሽን፣ በማኔጅመንት፣ አይሲቲ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 6/8 1
38 የግጭትና ዲስፕሊን ጉዳዮች ቡድን መሪ ፕሣ-6 3909.00 ኤምኤ/ቢኤ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በህግ እና በተዛማጅ የትምህርት መስኮች 5/7 1
39 ሪክሬሽንና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ኤክስፐርት ፕሣ-6 3909.00 ኤምኤ/ቢኤ በተዛማጅ የትምህርት መስኮች 5/7 1
40 የሪከርድና ዶክመንቴሽን ክፍል ሀላፊ አስ-3 2008.00 ቢኤ/ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ/ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደርና በሰው ሀብት አስተዳደር 0/4 1
41 የሪከርድ እና ማኀደር ሠራተኛ  ጽሂ -9 2008.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ/(10+2)  በማኔጅመንት፤በሰው ሀይል አስተዳደር፤በ ሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማናጅመንት 4/6 2
42 የሙከራ እንስሳቶችን ተንከባካቢ ጥጉ-5 961.00 8ኛ/4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 0/8 1
43 የሪከርድና ዶክመንቴሽን ክለርክ አስ-2 1743.00 ቢ.ኤ/ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደርና በሰው ሀብት አስተዳደር 0/4 4
44 ከፍተኛ የማዕከል ሠራተኞች መማክርት፤ ዲስፕሊንና ግጭት ፈቺ ባለሙያ II ፕሳ-8 በስምምነት ኤምኤ/ቢ.ኤ በህግ  7/9 1
45  የሰው ሀብት አስተዳደር መረጃ ስርዓት አና አደረጃጀት ከፍተኛ ኤክስፐርት ፕሳ-8 በስምምነት ቢ.ኤስ. ሲ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ በ  በኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ምህንድስና ፣ በሶፍትዌር ምህንድስና፣በኤሌክትሪካል ምህንድስና 7/9 2
46 የሰው ሃብት እቅድና ስልጠና ከፍተኛ ኤክስፐርት ፕሳ-7 በስምምነት ቢ.ኤስ. ሲ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ በ  ማኔጀመንትና ተዛማጅ የት/ት መስኮች 6/8 1
47 ካሸር II ጽሂ-10 2298.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ 6/8    1
48 ኢንተርየር ዲዛይነር /አርቲኬት  III መኘ-1ዐ 2628 ቲቪቲ ዲኘሎማ በ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይምተዛማጅ የት/ መስክ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ    9/7    1
49 ማንስክሪኘት እና አርካይቪስት  II መኘ- 9 2298 ኮሌጅ /ቲቪቲ ዲኘሎማ በላይብረሪ ሳይንስ ወይም ተዛማጅ የት/ መስክ     6     1
50 ሰርኩሌሽን ላይብረሪያን ጽሂ-9 2008 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ   10/4 1
51 ክለርክ አርካይቪስት ጽሂ-9 2008 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም  ኮሌጅ ዲኘሎማ   10/4 1
52 ኮገሰርቫቶር   II መኘ- 9 2298 1ኛ ዓመትኮሌጅ ያጠናቀቀ ወይም ኮሌጅ /ቲቪቲ ዲኘሎማ በላይብረሪ ሳይንስ ወይም ተዛማጅ የት/ መስክ 10/6 1
53 ሰርኩሌሽን አሰስታንት  I መኘ-8 2008 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ 10/4 1
54 ዲስኘለየር መኘ-7 1743 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ 8/2 2
55 አሲስታንት ኬሚስት II ኘሣ-2 2298 BA ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ 2 1
56 አሲስታንት ማርኬቲንግ እና ኘሮሞሽን ኤክስፐርት  II ኘሣ-2 2298 BA ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ 2 1
57 ዶክመንተሽን ክለርክ ጽሂ-9 2008 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም  ኮሌጅ / ቲቪቲ ዲኘሎማ ኤስ.ኤስ.ኦ.ኤም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች 10/4  1
58 ሴክሬተሪ ታይፒስት II ጽሂ.7 1511.00 ኮሌጅ/ ቲቪቲ ዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማናጅመንት 2/4 2

 

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ