Menu

Postgraduate Studetns Registration

መስከረም 13 2007 ዓ.ም

ለነባር የድህረ ምረቃ እና የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንኳን ለ2007 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ የ2007 ዓ.ም. የምዝገባ ፕሮግራም

  • የድህረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች ሰኞ ጥቅምት 03 2007 ዓ.ም
  • የቅድመ ምረቃ ነባር ተማሪዎች ማክሰኞ ጥቅምት 04 2007 ዓ.ም
  • ትምህርት የሚጀመረው ሐሙስ ጥቅምት 06 2007 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

ሬጅስትራር ጽ/ቤት