Menu

Category Archives: Announcements

Call for Post Doctoral Fellowship

    The Center for Sustainable Development (CSD) in the College of Social Sciences at Addis Ababa University is implementing a collaborative project on Governance for Sustainable Development (SustGOV) together with the University of Oslo (Norway) and the University of

Announcement for Freshman UG Students

2017 EC freshman Self Sponsored Students Online Registration Guideline

To post Graduate program Applicants

      የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የማመልከቻ ጊዜን ይመለከታል ለ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች በፖርታል የማመልከቻ ጊዜ ለሐሙስ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን የዶክመንታችሁን Hard Copy በዛው ቀን ለሐሙስ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00

Announcement for 2017 EC Freshman Students

      አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 የትምህርት ዓመት በመደበኛው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚኒስቴርና በዩኒቨርሲቲው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ መስፈርት መሠረት ቅበላ ላገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡- ጥቅምት 5 እና 6 2017 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ተማሪዎችን ብቻ በየተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓሶች የምናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን:: ለሁሉም ተማሪዎች የአዲስ

Announcement for Freshman Students

      ለ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ ለመማር ቅበላ ላገኛችሁ የአንደኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የወጣ የቅበላ እና ምዝገባ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 የትምህርት ዓመት በመደበኛው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚኒስቴርና በዩኒቨርሲቲው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት